ሐዋርያት ሥራ 5:1 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሐናንያም የተባለ አንድ ሰው ሰጲራ ከተባለች ከሚስቱ ጋር መሬት ሸጠ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሐናንያ የተባለ ሰው፣ ከሚስቱ ከሰጲራ ጋራ መሬት ሸጠ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሐናንያም የተባለ አንድ ሰው ሰጲራ ከተባለች ከሚስቱ ጋር መሬት ሸጠ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሐናንያ የሚባል አንድ ሰው ሰጲራ ከምትባለው ሚስቱ ጋር ሆኖ መሬት ሸጠ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሐናንያ የተባለ አንድ ሰው ነበረ፤ ሚስቱም ሰጲራ ትባል ነበር፤ መሬቱንም ሸጠ። 参见章节 |