ሐዋርያት ሥራ 20:12 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት እጅግም ተጽናኑ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሰዎችም ያን ጐበዝ ሕያው ሆኖ ወሰዱት፤ በዚህም እጅግ ተጽናኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት፤ እጅግም ተጽናኑ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ሰዎቹም የዳነውን ወጣት ወደ ቤት ወሰዱት፤ በዚህም እጅግ ተጽናኑ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት፤ እጅግም ደስ አላቸው። 参见章节 |