Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 18:16 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ከፍርድ ወንበርም ፊት አስወጣቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ስለዚህ ከፍርድ ወንበር ፊት አስወጣቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ከፍርድ ወንበርም ፊት አስወጣቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 እንዲህም ብሎ ከፍርድ ሸንጎው አስወጣቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ከሸ​ን​ጎ​ውም አባ​ረ​ራ​ቸው።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 18:16
5 交叉引用  

እርሱም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ሳለ ሚስቱ፦ ስለ እርሱ ዛሬ በሕልም እጅግ መከራ ተቀብያለሁና በዚያ ጻድቅ ሰው ምንም አታድርግ ብላ ላከችበት።


የግሪክ ሰዎችም ሁሉ የምኩራብ አለቃ ሶስቴንስን ይዘው በወንበሩ ፊት መቱት፤ በእነዚህም ነገሮች ጋልዮስ ግድ የለውም ነበር።


ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት፥ ምድሪቱም አፍዋን ከፍታ ዘንዶው ከአፉ ያፈሰሰውን ወንዝ ዋጠችው።


跟着我们:

广告


广告