ሐዋርያት ሥራ 16:8 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በሚያስም አጠገብ አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ስለዚህ በሚስያ በኩል አድርገው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሚስያም አጠገብ አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ስለዚህ በሚስያ በኩል አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከሚስያም ዐልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። 参见章节 |