2 ሳሙኤል 9:4 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ንጉሡም፦ ወዴት ነው? አለው፥ ሲባም ንጉሡን፦ እነሆ፥ እርሱ በሎዶባር በዓሚኤል ልጅ በማኪር ቤት አለ አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ንጉሡም፣ “የት ነው ያለው?” ብሎ ጠየቀ። ሲባም፣ “ሎደባር በተባለ ስፍራ በዓሚኤል ልጅ በማኪር ቤት ይገኛል” ብሎ መለሰለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ንጉሡም፥ “የት ነው ያለው?” ብሎ ጠየቀ። ጺባም፥ “ሎደባር በተባለ ስፍራ በዓሚኤል ልጅ በማኪር ቤት ይገኛል” ብሎ መለሰለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ንጉሡም “የት ነው ያለው?” ሲል ጠየቀ። ጺባም “በሎደባር በዓሚኤል ልጅ በማኪር ቤት ይገኛል” ሲል መለሰ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ንጉሡም፥ “ወዴት ነው?” አለው፤ ሲባም ለንጉሡ፥ “እነሆ እርሱ በሎዶባር በአብያል ልጅ በማኪር ቤት አለ” አለው። 参见章节 |