Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 6:4 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 በኮረብታውም ላይ ከነበረው ከአሚናዳብ ቤት የእግዚአብሔርን ታቦት ባመጡ ጊዜ አሒዮ በታቦቱ ፊት ይሄድ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 የእግዚአብሔርም ታቦት በሠረገላው ላይ ሆኖ፣ አሒዮ ፊት ፊት ይሄድ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 የእግዚአብሔርም ታቦት በሠረገላው ላይ ሆኖ፥ አሒዮ ፊት ፊት ይሄድ ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 አሕዮ ከታቦቱ ፊት ቀድሞ ይሄድ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ወን​ድ​ሞ​ቹም በታ​ቦቷ ፊት ይሄዱ ነበር።

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 6:4
3 交叉引用  

የእግዚአብሔርንም ታቦት በአዲስ ሰረገላ ላይ ጫኑ፥ በኮረብታውም ላይ ከነበረው ከአሚናዳብ ቤት አመጡት፥ የአሚናዳብ ልጆችም ዖዛ እና አሒዮ አዲሱን ሰረገላ ይነዱ ነበር።


የእግዚአብሔርንም ታቦት በአዲስ ሠረገላ ላይ ጫኑት፤ ከአሚናዳብም ቤት አመጡት፤ ዖዛና አሒዮም ሠረገላውን ይነዱ ነበር።


跟着我们:

广告


广告