Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 23:31 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ዓረባዊው አቢዓልቦን፥ በርሑማዊው ዓዝሞት፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ዐረባዊው አቢዓልቦን፣ በርሑማዊው ዓዝሞት፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ዓረባዊው አቢዓልቦን፥ ባርሑማዊው ዓዝማዌት፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ዓረ​ባ​ዊው አቤ​ዔ​ል​ቦን፥ አል​ሞ​ና​ዊው ኤማ​ሱ​ኖስ፥

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 23:31
6 交叉引用  

ንጉሡ ዳዊትም ወደ ብራቂም መጣ፥ እነሆም፥ ሳሚ የሚባል የጌራ ልጅ ከሳኦል ቤተ ዘመድ የሆነ አንድ ሰው ከዚያ ወጣ፥ እየሄደም ይረግመው ነበር።


ባልዋም እያለቀሰ ከእርስዋ ጋር ሄደ፥ እስከ ብራቂም ድረስ ተከተላት። አበኔርም፦ ሂድ፥ ተመለስ አለው፥ እርሱም ተመለሰ።


አለቃቸው አሒዔዝር ነበረ፤ ከእርሱም በኋላ ኢዮአስ፥ የጊብዓዊው የሸማዓ ልጆች ይዝኤል፥ ፋሌጥ፥ የዓዝሞት ልጆች በራኪያ፥ ዓናቶታዊው ኢዩ፥


በንጉሡም ቤተ መዛግብት ላይ የዓዲኤል ልጅ ዓዛሞት ሹም ነበረ፤ በሜዳውም በከተሞችም በመንደሮችም በግንቦችም ቤተ መዛግብት ላይ የዖዝያ ልጅ ዮናታን ሹም ነበረ፤


ቤትዓረባ፥ ዘማራይም፥ ቤቴል፥


跟着我们:

广告


广告