25 አሮዳዊው ሣማ፥ ሒሮዳዊው ኤሊቃ፥
25 አሮዳዊው ሣማ፣ አሮዳዊው ኤሊቃ፣
25 ሐሮዳዊው ሻማ፥ ሐሮዳዊው ኤሊቃ፥
25 አሮዳዊው ሴሜይ፥ ሔሮዳዊው አልያቃ፥
ለአምስተኛው ወር አምስተኛው አለቃ ይዝራዊው ሸምሁት ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።
ጌዴዎን የተባለውም ይሩበኣል ከእርሱም ጋር የነበሩ ሕዝብ ሁሉ ማልደው ተነሡ፥ በሐሮድ ምንጭ አጠገብም ሰፈሩ፥ የምድያምም ሰፈር ከእነርሱ ወደ ሰሜን በኩል በሞሬ ኮረብታ አጠገብ በሸለቆው ውስጥ ነበረ።