2 ሳሙኤል 22:6 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 የሲኦል ጣር ከበበኝ፥ የሞት ወጥመድ ደረሰብኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የሲኦል ገመድ ተጠመጠመብኝ፤ የሞት ወጥመድም ተጋረጠብኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የሲኦል ገመድ ተበተበኝ፤ የሞትም ወጥመድ ተጋረጠብኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የሲኦል ገመድ ተበተበኝ፤ የሞት ወጥመድም ተጠመደብኝ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የሞት ጣር ከበበኝ፤ የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ። 参见章节 |