2 ሳሙኤል 22:45 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 የባዕድ ልጆች ደለሉኝ፥ በጆሮ ሰምተው ተገዙልኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 የባዕድ አገር ሰዎች ይፈሩኛል፤ እንደ ሰሙኝም ወዲያውኑ ይታዘዙኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ባዕዳን ሊለማመጡኝ መጡ፤ እንደ ሰሙኝም በፍጥነት ይታዘዙኛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ባዕዳን ያጐነብሱልኛል፤ ዝናዬን እንደ ሰሙም ይገዙልኛል 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 የባዕድ ልጆች ዋሹኝ፤ በጆሮ ሰምተው መለሱልኝ። 参见章节 |