Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 22:26 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 ከቸር ሰው ጋር ቸር ሆነህ ትገኛለህ፥ ከቅን ሰው ጋር ቅን ሆነህ ትገኛለህ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 “ለታማኝ ሰው ታማኝ መሆንህን፣ ለፍጹም ሰው ፍጹም መሆንህን ታሳያለህ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 “ለታማኝ ሰው አንተም ታማኝ ሆነህ ትገኛለህ፥ ለቅን ሰው አንተም ቅን ሆነህ ትታያለህ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 አምላክ ሆይ! ለአንተ ታማኞች ለሆኑት ታማኝ ነህ፤ እውነተኞች ለሆኑትም እውነተኛ ነህ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ከጻ​ድቅ ጋር ጻድቅ ትሆ​ና​ለህ፤ ከን​ጹሕ ሰውም ጋር ንጹሕ ትሆ​ና​ለህ፤

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 22:26
3 交叉引用  

ከንጹሕ ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ፥ ከጠማማም ጋር ጠማማ ሆነህ ትገኛለህ።


የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና።


ምሕረትን ለማያደርግ ምሕረት የሌለበት ፍርድ ይሆናልና፤ ምሕረትም በፍርድ ላይ ይመካል።


跟着我们:

广告


广告