2 ሳሙኤል 22:20 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፥ ወድዶኛልና አዳነኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ወደ ሰፊ ስፍራ አወጣኝ፤ ደስ ተሰኝቶብኛልና አዳነኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሰፊ ወደ ሆነ ስፍራ አወጣኝ፤ ደስ ተሰኝቶብኛልና አዳነኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ወደ ሰፊ ቦታ አወጣኝ፤ በእኔ ደስ ስለ ተሰኘም አዳነኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤ ወድዶኛልና አዳነኝ። 参见章节 |