Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 20:18 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 እርስዋም፦ ቀድሞ፦ የሚጠይቅ በአቤል ዘንድ ይጠይቅ ይባል ነበር፥ እንዲሁም ነገሩ ይፈጸም ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ከዚያ በመቀጠልም እንዲህ አለች፤ “በቀድሞው ጊዜ ሰዎች፣ ‘ምክርን ከአቤል ጠይቁ’ ይሉ ነበር፤ ታዲያ እንዳሉትም ይፈጸም ነበር፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ከዚያ በመቀጠልም እንዲህ አለች፤ “በቀድሞው ጊዜ ሰዎች፥ ‘ምክርን ከአቤል ጠይቁ’ ይሉ ነበር፤ ነገሩም እንዳሉት ይፈጸም ነበር፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 እርስዋም እንዲህ አለችው፤ “በድሮ ዘመን ‘ወደ አቤል ከተማ ሄዳችሁ የጥያቄአችሁን መልስ ከዚያ ታገኛላችሁ’ ይባል ነበር፤ ሰዎችም የሚያደርጉት ይህንኑ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 እር​ስ​ዋም እን​ዲህ አለች፥ “የቀ​ደሙ ሰዎች በእ​ስ​ራ​ኤል ዘንድ አማ​ኞች በሚ​ያ​ስ​ቡት ነገር ተሳ​ስ​ተው እንደ ሆነ በአ​ቤ​ልና በዳን በእ​ው​ነት ይጠ​ይቁ ይባል ነበር፤ በር​ግ​ጥም በዚህ ዐይ​ነት ነገር ከተ​ሳ​ሳቱ በአ​ቤል ይጠ​ይቁ ነበር።

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 20:18
3 交叉引用  

ወደ እርስዋም ቀረበ፥ ሴቲቱም፦ ኢዮአብ አንተ ነህን? አለች። እርሱም፦ እኔ ነኝ ብሎ መለሰላት። እርስዋም፦ የባሪያህን ቃል ስማ አለችው። እርሱም፦ እሰማለሁ አላት።


በእስራኤል ዘንድ ሰላምንና እውነትን ከሚወድዱ እኔ ነኝ፥ አንተ በእስራኤል ያለችውን ከተማና እናት ለማፍረስ ትሻለህ፥ ስለ ምንስ የእግዚአብሔርን ርስት ትውጣለህ? ብላ ተናገረች።


跟着我们:

广告


广告