2 ሳሙኤል 1:3 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ዳዊትም፦ ከወዴት መጣህ? አለው፥ እርሱም፦ ከእስራኤል ሰፈር ኮብልዬ መጣሁ አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ዳዊትም፣ “ከወዴት መጣህ?” ሲል ጠየቀው። እርሱም፣ “ከእስራኤላውያን ሰፈር ሸሽቼ መምጣቴ ነው” በማለት መለሰለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ዳዊትም፥ “ከወዴት መጣህ?” ሲል ጠየቀው። እርሱም፥ “ከእስራኤላውያን ሰፈር አምልጬ መጣሁ” በማለት መለሰለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ዳዊትም “ከወዴት መጣህ?” ሲል ጠየቀው። እርሱም “ከእስራኤላውያን ሰፈር አምልጬ የመጣሁ ነኝ” ሲል መለሰ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዳዊትም፥ “ከወዴት መጣህ?” አለው፤ እርሱም፥ “ከእስራኤል ሰፈር አምልጬ መጣሁ” አለው። 参见章节 |