2 ነገሥት 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እርሱም “ጥራት” አለ። በጠራትም ጊዜ በደጃፉ ቆመች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ኤልሳዕም፣ “በል እንግዲያው ጥራት” አለው፤ እርሱም ጠርቷት መጥታ በራፉ ላይ ቆመች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ኤልሳዕም “እንድትመጣ ንገራት” ብሎ አዘዘው። እርሷም መጥታ በበሩ አጠገብ ቆመች፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ኤልሳዕም “እንድትመጣ ንገራት” ብሎ አዘዘው። እርስዋም መጥታ በበሩ አጠገብ ቆመች፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እርሱም፥ “ጥራት” አለው። ጠራትም በደጃፉም ቆመች። 参见章节 |