2 ነገሥት 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ሎሌውንም ግያዝን “ይህችን ሱነማዊት ጥራ፤” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 አገልጋዩን ግያዝንም፣ “ሱነማዪቱን ጥራት” አለው፤ በጠራትም ጊዜ መጥታ በፊቱ ቆመች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ግያዝ ተብሎ የሚጠራውንም አገልጋዩን፥ “ሄደህ ሱነማዊትን ጥራ” አለው፤ እርሷም መጥታ በፊቱ ቆመች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ግያዝ ተብሎ የሚጠራውንም አገልጋዩን፥ “ሄደህ ሱነማዊትን ጥራ” አለው፤ እርስዋም መጥታ በፊቱ ቆመች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሎሌውንም ግያዝን፥ “ይህችን ሱማናዊት ጥራ” አለው። በጠራትም ጊዜ በፊቱ ቆመች። 参见章节 |