Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ነገሥት 3:22 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ማልደውም ተነሡ፤ ፀሐይም በውሃው ላይ አንጸባረቀ፤ ሞዓባውያንም በፊታቸው ውሃው እንደ ደም ቀልቶ አዩና “ይህ ደም ነው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 በማግስቱም ጧት ማልደው ሲነሡም፣ ፀሓይ በውሃው ላይ ታንጸባርቅ ነበር። ማዶ ላሉት ሞዓባውያንም፣ ውሃው እንደ ደም ቀልቶ ታያቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 በማግስቱም ጠዋት ከእንቅልፋቸው ነቅተው ሲመለከቱ፥ በውሃው ላይ የሚያበራው የፀሐይ ነጸብራቅ እንደ ደም መስሎ ታያቸው፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 በማግስቱም ጠዋት ከእንቅልፋቸው ነቅተው ሲመለከቱ፥ በውሃው ላይ የሚያበራው የፀሐይ ነጸብራቅ እንደ ደም መስሎ ታያቸው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ማል​ደ​ውም ተነሡ፤ ፀሐ​ይም በው​ኃው ላይ አን​ጸ​ባ​ረቀ፤ ሞዓ​ባ​ው​ያ​ንም በፊ​ታ​ቸው ውኃው እንደ ደም ቀልቶ አዩና፦

参见章节 复制




2 ነገሥት 3:22
3 交叉引用  

ሞዓባውያንም ሁሉ ነገሥታት ሊወጉአቸው እንደ መጡ በሰሙ ጊዜ በወገባቸው ሰይፍ የሚታጠቁ ሁሉ ተሰበሰቡ፤ ወጥተውም በአገሩ ድንበር ላይ ቆሙ።


በእርግጥ ነገሥታት እርስ በርሳቸው ተዋጉ፤ እርስ በርሳቸውም ተጋደሉ፤ ሞዓብ ሆይ! እንግዲህ ወደ ምርኮህ ሂድ፤” አሉ።


እግዚአብሔር ለሶርያውያን የሠረገላና የፈረስ የብዙም ጭፍራ ድምፅ አሰምቶ ነበር፤ እርስ በርሳቸውም “እነሆ፥ የእስራኤል ንጉሥ የኬጢያውያንና የግብጻውያንን ነገሥታት ቀጥሮ አምጥቶብናል፤” ይባባሉ ነበር።


跟着我们:

广告


广告