2 ነገሥት 24:9 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አባቱም እንዳደረገ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አባቱ እንዳደረገው ሁሉ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አባቱ እንዳደረገው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 አባቱ እንዳደረገው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አባቶቹም እንዳደረጉ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። 参见章节 |