Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ነገሥት 21:8 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 ያዘዝኋቸውንም ሁሉ፥ ባሪያዬም ሙሴ ያዘዛቸውን ሕግ ሁሉ ቢያደርጉ ቢጠብቁም ለአባቶቻቸው ከሰጠኋት ምድር የእስራኤልን እግር እንደ ገና አላቅበዘብዝም፤” ባለው ቤት የሠራውን የማምለኪያ ዐፀድን የተቀረጸውን ምስል አቆመ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 እንዲሁም፣ “ብቻ ያዘዝኋቸውን ሁሉ ተጠንቅቀው በመፈጸምና ባሪያዬ ሙሴ የሰጣቸውንም ሕግ በሙሉ በመጠበቅ ይጽኑ እንጂ ከእንግዲህ የእስራኤላውያን እግር፣ ለአባቶቻቸው ከሰጠኋቸው ምድር ወጥቶ እንዲንከራተት አላደርግም” ያለው ስለዚሁ ስፍራ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 የእስራኤል ሕዝብ ትእዛዞቼን ቢጠብቁና ለአገልጋዬ ለሙሴ የሰጠሁትንም ሕግ ቢፈጽሙ፥ ለቀድሞ አባቶቻቸው ከሰጠኋቸው ከዚህች ምድር ተነቃቅለው እንዲጠፉ አላደርግም” ሲል ነግሮአቸው የነበረው ነው፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 የእስራኤል ሕዝብ ትእዛዞቼን ቢጠብቁና ለአገልጋዬ ለሙሴ የሰጠሁትንም ሕግ ቢፈጽሙ፥ ለቀድሞ አባቶቻቸው ከሰጠኋቸው ከዚህች ምድር ተነቃቅለው እንዲጠፉ አላደርግም” ሲል ነግሮአቸው የነበረው ነው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ያዘ​ዝ​ኋ​ቸ​ው​ንም ሁሉ ፥ ባሪ​ያ​ዬም ሙሴ ያዘ​ዛ​ቸ​ውን ሕግ ሁሉ ቢያ​ደ​ርጉ ቢጠ​ብ​ቁም ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ከሰ​ጠ​ኋት ምድር የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን እግር እን​ደ​ገና አላ​ን​ቀ​ሳ​ቅ​ስም” ባለው ቤት የሠ​ራ​ውን የማ​ም​ለ​ኪያ ዐፀድ የተ​ቀ​ረ​ጸ​ው​ንም ምስል አቆመ።

参见章节 复制




2 ነገሥት 21:8
16 交叉引用  

ለሕዝቤም ለእስራኤል ስፍራ አደርግለታለሁ፥


ለሕዝቤም ለእስራኤል ስፍራ አደርግለታለሁ፤ እተክለውማለሁ፤ በስፍራውም ይቀመጣል፤ ከዚያም በኋላ አይናወጥም፤ እንደ ቀድሞው ዘመንና በሕዝቤም በእስራኤል ላይ ፈራጆች እንዳስነሣሁበት ጊዜ ግፈኞች ተመልሰው አያስጨንቁትም፤ ጠላቶችህንም ሁሉ አዋርዳቸዋለሁ። እግዚአብሔር ደግሞ ቤት እንዲሠራልህ እነግርሃለሁ።


እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፥


ነገር ግን፦ ቃሌን ስሙ፥ እኔም አምላክ እሆናችኋለሁ እናንተም ሕዝብ ትሆኑኛላችሁ፥ መልካምም ይሆንላችሁ ዘንድ ባዘዝኋችሁ መንገድ ሁሉ ሂዱ ብዬ በዚህ ነገር አዘዝኋቸው።


跟着我们:

广告


广告