Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ነገሥት 10:36 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 ኢዩም በሰማርያ በእስራኤል ላይ የነገሠበት ዘመን ሃያ ስምንት ዓመት ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 ኢዩ በሰማርያ ተቀምጦ በእስራኤል ላይ የነገሠው ሃያ ስምንት ዓመት ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 ኢዩ መኖሪያውን በሰማርያ በማድረግ በእስራኤል ላይ የነገሠበት ዘመን ሀያ ስምንት ዓመት ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 ኢዩ መኖሪያውን በሰማርያ በማድረግ በእስራኤል ላይ የነገሠበት ዘመን ኻያ ስምንት ዓመት ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 ኢዩም በሰ​ማ​ርያ በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ የነ​ገ​ሠ​በት ዘመን ሃያ ስም​ንት ዓመት ነበረ።

参见章节 复制




2 ነገሥት 10:36
2 交叉引用  

ኢዩም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በሰማርያም ቀበሩት። በፋንታውም ልጁ ኢዮአካዝ ነገሠ።


የአካዝያስም እናት ጎቶልያ ልጅዋ እንደ ሞተ ባየች ጊዜ ተነሥታ የመንግሥትን ዘር ሁሉ አጠፋች።


跟着我们:

广告


广告