Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ቆሮንቶስ 5:3 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ከሰማይም የሚሆነውን መኖሪያችንን እንድንለብስ እንናፍቃለንና ለብሰን ራቁታችንን አንገኝም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 በርግጥ ከለበስነው ዕራቍታችንን ሆነን አንገኝም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ለብሰን ራቁታችንን አንገኝም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 እርሱንም ስንለብስ ራቁታችንን ሆነን አንገኝም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ከለ​በ​ስ​ነ​ውም በኋላ ዕራ​ቍ​ታ​ች​ንን የም​ን​ገኝ አይ​ደ​ለ​ንም።

参见章节 复制




2 ቆሮንቶስ 5:3
6 交叉引用  

ሙሴም በጠላቶቻቸው ፊት እንዲነወሩ አሮን ስድ ለቅቍቸዋልና ሕዝቡ ስድ እንደ ተለቀቁ ባየ ጊዜ፥


በዚህ ውስጥ በእውነት እንቃትታለንና፥


በእውነትም የሚሞተው በሕይወት ይዋጥ ዘንድ ልንለብስ እንጂ ልንገፈፍ የማንወድ ስለ ሆነ፥ በድንኳኑ ያለን እኛ ከብዶን እንቃትታለን።


እነሆ፥ እንደ ሌባ ሆኜ እመጣለሁ፤ ራቁቱን እንዳይሄድ እፍረቱንም እንዳያዩ ነቅቶ ልብሱን የሚጠብቅ ብፁዕ ነው።


ባለ ጠጋ እንድትሆን በእሳት የነጠረውን ወርቅ፥ ተጐናጽፈህም የራቁትነትህ ኃፍረት እንዳይገለጥ ነጭ ልብስን፥ እንድታይም ዓይኖችህን የምትኳለውን ኵል ከእኔ ትገዛ ዘንድ እመክርሃለሁ።


跟着我们:

广告


广告