1 ጢሞቴዎስ 6:8 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 አንዳችንም ልንወስድ አይቻለንም፤ ምግብና ልብስ ከኖረን ግን፥ እርሱ ይበቃናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ነገር ግን ምግብና ልብስ ካለን፣ ያ ይበቃናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ነገር ግን ምግብና ልብስ ካሉን እነዚህ ይበቁናል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የምንበላውንና የምንለብሰውን ካገኘን ይበቃናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አንዳችንም ልንወስድ አይቻለንም፤ ምግብና ልብስ ከኖረን ግን እርሱ ይበቃናል። 参见章节 |