Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ሳሙኤል 3:5 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ወደ ዔሊም ሮጠ፦ እነሆኝ የጠራኸኝ አለው። እርሱም፦ አልጠራሁህም፥ ተመልሰህ ተኛ አለው። ሄዶም ተኛ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ወደ ዔሊም ሮጦ በመሄድ፣ “እነሆኝ የጠራኸኝ” አለው። ዔሊ ግን፣ “እኔ አልተጣራሁም፤ ተመልሰህ ተኛ” አለው፤ እርሱም ሄዶ ተኛ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ወደ ዔሊም ሮጦ በመሄድ፥ “ስለ ጠራኸኝ እነሆ! መጥቻለሁ” አለው። ዔሊ ግን፥ “እኔ አልተጣራሁም፤ ተመልሰህ ተኛ” አለው፤ እርሱም ሄዶ ተኛ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ወደ ዔሊ ዘንድ ሮጦ በመሄድ “ስለ ጠራኸኝ እነሆ! መጥቻለሁ” አለ። ዔሊ ግን “እኔ አልጠራሁህም፤ ተመልሰህ ሂድና ተኛ” አለው፤ ሳሙኤልም ተመልሶ ተኛ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ወደ ዔሊም ሮጠ፥ “እነ​ሆኝ ስለ ጠራ​ኸኝ መጣሁ” አለው። እር​ሱም፥ “አል​ጠ​ራ​ሁ​ህም፤ ተመ​ል​ሰህ ተኛ” አለው። ሄዶም ተኛ።

参见章节 复制




1 ሳሙኤል 3:5
2 交叉引用  

እግዚአብሔር ሳሙኤልን ጠራው፥ እርሱም፦ እነሆኝ አለ።


እግዚአብሔርም ደግሞ፦ ሳሙኤል ሆይ ብሎ ጠራው። ሳሙኤልም ተነሥቶ ወደ ዔሊ ሄደና፦ እነሆኝ የጠራኸኝ አለ።


跟着我们:

广告


广告