Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ሳሙኤል 28:22 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 አሁን እንግዲህ አንተ ደግሞ የባሪያህን ቃል እንድትሰማ እለምንሃለሁ፥ በፊትህም ቁራሽ እንጀራ ላኑርልህ በመንገድም ስትሄድ ትበረታ ዘንድ ብላ አለችው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 አሁንም እባክህ አገልጋይህ የምትልህን ስማ፤ ብርታት አግኝተህ መሄድ እንድትችል፣ ጥቂት ምግብ ላቅርብልህና ብላ።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 አሁንም እባክህ አገልጋይህ የምትልህን ስማ፤ ብርታት አግኝተህ መሄድ እንድትችል፥ ጥቂት ምግብ ላቅርብልህና ብላ።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 አንተ ደግሞ አሁን የእኔን የአገልጋይህን ቃል ስማ፤ ምግብ ላዘጋጅልህና ተመገብ መንገድህንም በርትተህ መሄድ ትችላለህ።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 አሁን እን​ግ​ዲህ አንተ ደግሞ የአ​ገ​ል​ጋ​ይ​ህን ቃል እን​ድ​ት​ሰማ እለ​ም​ን​ሃ​ለሁ፤ በፊ​ት​ህም ቁራሽ እን​ጀራ ላኑ​ር​ልህ፤ መን​ገ​ድም ትሄ​ዳ​ለ​ህና ትበ​ረታ ዘንድ ብላ” አለ​ችው።

参见章节 复制




1 ሳሙኤል 28:22
2 交叉引用  

ሴቲቱም ወደ ሳኦል መጣች፥ እጅግም ደንግጦ እንደ ነበረ አይታ፦ እነሆ፥ እኔ ባሪያህ ቃልህን ሰማሁ፥ ነፍሴንም በእጄ ጣልሁ፥ የነገርኽኝንም ቃል ሰማሁ።


እርሱ ግን፦ አልበላም ብሎ እንቢ አለ፥ ነገር ግን ባሪያዎቹና ሴቲቱ አስገደዱት፥ ቃላቸውንም ሰማ ከምድርም ተነሥቶ በአልጋ ላይ ተቀመጠ።


跟着我们:

广告


广告