1 ሳሙኤል 26:4 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ዳዊትም ሰላዮች ሰደደ፥ ሳኦልም ወደዚህ እንደ መጣ በእርግጥ አወቀ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሰላዮች ልኮ በትክክል ሳኦል መምጣቱን አረጋገጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሰላዮች ልኮ በትክክል ሳኦል መምጣቱን አረጋገጠ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 መልእክተኞች ልኮ በማሰለል ሳኦል በእርግጥ እዚያ መድረሱን ዐወቀ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዳዊትም ሰላዮችን ላከ፤ ሳኦልም ተዘጋጅቶ ወደ ቂአላ እንደ መጣ በርግጥ ዐወቀ። 参见章节 |