1 ሳሙኤል 17:3 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ፍልስጥኤማውያንም በአንድ ወገን በተራራ ላይ ቆመው ነበር፥ እስራኤልም በሌላው ወገን በተራራ ላይ ቆመው ነበር፥ በመካከላቸውም ሸለቆ ነበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሸለቆ በመካከላቸው ሆኖ ፍልስጥኤማውያን አንዱን ኰረብታ እስራኤላውያን ደግሞ፣ ሌላውን ኰረብታ ያዙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በመካከላቸው ሸለቆ ሆኖ፥ ፍልስጥኤማውያን አንዱን ተራራ እስራኤላውያን ደግሞ ሌላውን ተራራ ያዙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በመካከላቸው አንድ ሸለቆ ሲኖር በአንድ በኩል ባለው ኮረብታ ፍልስጥኤማውያን፥ በሌላ በኩል ባለው ኮረብታ እስራኤላውያን ተሰልፈው ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ፍልስጥኤማውያንም በአንድ ወገን በተራራ ላይ ቆመው ነበር፥ እስራኤልም በሌላው ወገን በተራራ ላይ ቆመው ነበር፤ በመካከላቸውም ሸለቆ ነበረ። 参见章节 |