1 ነገሥት 7:13 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ንጉሡም ሰሎሞን ልኮ ኪራምን ከጢሮስ አስመጣ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ንጉሥ ሰሎሞንም መልእክተኛ ልኮ ኪራም የተባለውን ሰው ከጢሮስ አስመጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሰሎሞንም ሑራም የተባለውን ሰው ከጢሮስ ከተማ አስጠራ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሰሎሞንም ሑራም የተባለውን ሰው ከጢሮስ ከተማ አስጠራ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ንጉሡም ሰሎሞን ልኮ ኪራምን ከጢሮስ አስመጣ። 参见章节 |