Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 4:16 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 በአሴርና በበዓሎት የኩሲ ልጅ በዓና፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 የኩሲ ልጅ በዓና፤ በአሴርና በበዓሎት፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 በዓና የተባለው የሑሻይ ልጅ፦ የአሴር ግዛትና የበዓሎት ከተማ ገዢ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 በዓና የተባለው የሑሻይ ልጅ፦ የአሴር ግዛትና የበዓሎት ከተማ ገዢ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 በአ​ሴ​ርና በበ​ዓ​ሎት የኩሲ ልጅ በዓና ነበረ፤

参见章节 复制




1 ነገሥት 4:16
3 交叉引用  

ዳዊትም ለእግዚአብሔር ወደ ሰገደበት ወደ ተራራው ራስ በመጣ ጊዜ፥ አርካዊው ኩሲ ልብሱን ቀድዶ በራሱም ላይ ትቢያ ነስንሶ ሊገናኘው መጣ።


በይሳኮር የፋሩዋ ልጅ ኢዮሣፍጥ፤


跟着我们:

广告


广告