Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 3:25 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ንጉሡም “ደኅነኛውን ሕፃን ለሁለት ከፍላችሁ ለአንዲቱ አንዱን ክፍል፥ ለሁለተኛይቱም ሁለተኛውን ክፍል ስጡ፤” አለ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 በዚህ ጊዜ ንጉሡ፣ “በሉ በሕይወት ያለውን ልጅ ከሁለት ክፈሉና ለአንዷ ግማሹን፣ ለሌላዪቱም ግማሹን ስጡ” ብሎ አዘዘ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 “በሉ እንግዲህ በሕይወት ያለውን ልጅ ለሁለት ቁረጡና ለእያንዳንዷ ሴት ግማሽ አካሉን ስጡ” ሲል አዘዘ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 “በሉ እንግዲህ በሕይወት ያለውን ልጅ ለሁለት ቊረጡና ለእያንዳንዷ ሴት ግማሽ አካሉን ስጡ” ሲል አዘዘ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ንጉ​ሡም፥ “ደኅ​ነ​ኛ​ውን ሕፃን ለሁ​ለት ቈር​ጣ​ችሁ ለአ​ን​ዲቱ አን​ዱን ክፍል፥ ለሁ​ለ​ተ​ኛ​ዪ​ቱም ሁለ​ተ​ኛ​ውን ክፍል ስጡ” አለ።

参见章节 复制




1 ነገሥት 3:25
3 交叉引用  

ንጉሡም “ሰይፍ አምጡልኝ፤” አለ፤ ሰይፍም ይዘው ወደ ንጉሡ ፊት መጡ።


ደኅነኛውም የነበራት ሴት አንጀትዋ ስለ ልጅዋ ናፍቆአልና “ጌታዬ ሆይ! ደኀነኛውን ለእርስዋ ስጣት እንጂ አትግደል፤” ብላ ለንጉሡ ተናገረች። ያችኛይቱ ግን “ይከፈል እንጂ ለእኔም ለአንቺም አይሁን፤” አለች።


跟着我们:

广告


广告