Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 17:2 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 የእግዚአብሔርም ቃል እንዲህ ሲል ለእርሱ መጣለት

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ከዚያም እንዲህ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ለኤልያስ መጣለት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ከዚህ በኋላ የጌታ ቃል ወደ ኤልያስ መጣ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤልያስ መጣ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቃል ወደ ኤል​ያስ እን​ዲህ ሲል መጣ፦

参见章节 复制




1 ነገሥት 17:2
9 交叉引用  

የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሳማያ


በገለዓድ ቴስቢ የነበረው ቴስብያዊው ኤልያስ አክዓብን “በፊቱ የቆምሁት የእስራኤል አምላክ ሕያው እግዚአብሔርን! ከአፌ ቃል በቀር በእነዚህ ዓመታት ጠልና ዝናብ አይሆንም፤” አለው።


“ከዚህ ተነሥተህ ወደ ምሥራቅ ሂድ፤ በዮርዳኖስም ትይዩ ባለው በኮራት ፈፋ ውስጥ ተሸሸግ።


የእግዚአብሔርም ቃል እንዲህ ሲል ወደ እርሱ መጣ።


በዚያም ሌሊት የእግዚአብሔር ቃል ወደ ናታን መጣ፤ እንዲህም አለው


ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው።


ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል፥ እንዲህም አለው፦ ተነሥተህ ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ውረድ፥ በዚያም ቃሌን አሰማሃለሁ።


ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው።


跟着我们:

广告


广告