Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 12:10 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ከእርሱም ጋር ያደጉት ብላቴኖች “‘አባትህ ቀንበር አክብዶብናል፤ አንተ ግን አቃልልልን፤’ ለሚሉህ ሕዝብ፥ ‘ታናሺቱ ጣቴ ከአባቴ ወገብ ትወፍራለች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ዐብሮ አደጎቹም ወጣቶች እንዲህ አሉት፤ “ ‘አባትህ በላያችን ከባድ ቀንበር ጫነብን፣ አንተ ግን ቀንበራችንን አቅልልልን’ ለሚሉህ ለእነዚህ ሰዎች፣ ‘ትንሿ ጣቴ ከአባቴ ወገብ ይልቅ ትወፍራለች፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 እነርሱም እንዲህ ሲሉ መለሱለት፤ “አንተ የምትሰጣቸው መልስ ይህ ነው፤ ‘የእኔ ታናሽ ጣት ከአባቴ ወገብ ይበልጥ ትወፍራለች!

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 እነርሱም እንዲህ ሲሉ መለሱለት፤ “አንተ የምትሰጣቸው መልስ ይህ ነው፤ ‘የእኔ ታናሽ ጣት ከአባቴ ወገብ ይበልጥ ትወፍራለች!

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ከእ​ር​ሱም ጋር ያደ​ጉት፥ በፊቱ የሚ​ቆ​ሙት ብላ​ቴ​ኖች እን​ዲህ አሉት፥ “አባ​ትህ ቀን​በር አክ​ብ​ዶ​ብ​ናል፥ አንተ ግን ዛሬ አቃ​ል​ል​ልን ለሚ​ሉህ ሕዝብ፦ ታና​ሺቱ ጣቴ ከአ​ባቴ ወገብ ትወ​ፍ​ራ​ለች።

参见章节 复制




1 ነገሥት 12:10
9 交叉引用  

አሁንም አባቴ ከባድ ቀንበር ጭኖባችኋል፤ እኔ ግን በቀንበራችሁ ላይ እጨምራለሁ፤ አባቴ በአለንጋ ገርፎአችኋል፤ እኔ ግን በጊንጥ እገርፋችኋለሁ፤’ በላቸው፤” ብለው ተናገሩት።


እርሱም “‘አባትህ የጫነብንን ቀንበር አቃልልልን፤’ ለሚሉኝ ሕዝብ እመልስላቸው ዘንድ የምትመክሩኝ ምንድር ነው?” አላቸው።


በሕዝቤ ላይ ተቈጥቼ ነበር ርስቴንም አረከስሁ በእጅሽም አሳልፌ ሰጠኋቸው፥ ከእነርሱ ጋር ምሕረት አላደረግሽም፥ በሽማግሌዎቻቸው ላይ ቀንበርሽን እጅግ አክብደሻል።


跟着我们:

广告


广告