Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 1:51 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

51 ለሰሎሞንም “እነሆ፥ አዶንያስ ንጉሡን ሰሎሞንን ፈርቶ ‘ንጉሡ ሰሎሞን ባሪያውን በሰይፍ እንዳይገድለኝ ዛሬ ይማልልኝ፤’ ብሎ የመሠዊያውን ቀን ይዞአል፤” አሉት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

51 ከዚያም፣ ለሰሎሞን፣ “አዶንያስ እነሆ፣ ንጉሥ ሰሎሞንን በመፍራት የመሠዊያውን ቀንድ ይዞ ተማጥኗል፤ እርሱም፣ ‘ባሪያውን በሰይፍ እንዳይገድለው ንጉሡ ሰሎሞን ዛሬውኑ ይማልልኝ’ ብሏል” ብለው ነገሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

51 ለሰሎሞንም፦ “እነሆ፥ አዶንያስ ንጉሡን ሰሎሞንን ፈርቶ፦ ‘ንጉሡ ሰሎሞን ባርያውን በሰይፍ እንዳይገድለኝ ዛሬ ይማልልኝ’ ብሎ የመሠዊያውን ቀንድ ይዞአል” አሉት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

51 ሰዎቹም ሰሎሞንን “አዶንያስ አንተን ከመፍራቱ የተነሣ የመሠዊያውን ቀንዶች ይዞ ‘ከሁሉ በፊት ንጉሥ ሰሎሞን የማይገድለኝ መሆኑን በማረጋገጥ በመሐላ ቃል ይግባልኝ’ በማለት እየተማጠነ ነው” ሲሉ ነገሩት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

51 ለሰ​ሎ​ሞ​ንም፥ “እነሆ፥ አዶ​ን​ያስ ንጉ​ሡን ሰሎ​ሞ​ንን ፈርቶ፦ ንጉሡ ሰሎ​ሞን አገ​ል​ጋ​ዩን በሰ​ይፍ እን​ዳ​ይ​ገ​ድ​ለኝ ዛሬ ይማ​ል​ልኝ ብሎ የመ​ሠ​ዊ​ያ​ውን ቀንድ ይዞ​አል” አሉት።

参见章节 复制




1 ነገሥት 1:51
2 交叉引用  

አዶንያስም ሰሎሞንን ፈራ፤ ተነሥቶም ሄደ፤ የመሠዊያውንም ቀንድ ያዘ።


ሰሎሞንም “እርሱ አካሄዱን ያሳመረ እንደ ሆነ ከእርሱ አንዲት ጠጕር እንኳ በምድር ላይ አትወድቅም፤ ነገር ግን ክፋት የተገኘበት እንደ ሆነ ይሞታል፤” አለ።


跟着我们:

广告


广告