1 ዮሐንስ 1:4 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ይህን የምንጽፍላችሁ ደስታችን እንዲፈጸም ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ደስታችን ሙሉ እንዲሆን ይህን እንጽፍላችኋለን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ደስታችን ሙሉ እንዲሆን ይህን እንጽፍላችኋለን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን። 参见章节 |