Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 9:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሥራህንም የምታውቅ ጥበብ ከአንተ ጋር ነበረች፤ ዓለምንም በፈጠርኽ ጊዜ ነበረች፤ በፊትህ ደስ የሚያሰኝህም ምን እንደ ሆነ፥ ለትእዛዝህም የቀናው ምን እንደ ሆነ ትረዳ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ዓለምን በፈጠርህ ጊዜ ከጐንህ ያልተለየችው፥ ሥራዎችህን የምታውቀው ጥበብ ካንተ ጋር ናት። አንተን ደስ የሚያሰኘውን፥ ከትእዛዞችህ ጋር የሚስማማውን ሁሉ ታውቃለች። Ver Capítulo |