Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 9:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በቅዱስ ተራራህ ላይ ቤተ መቅደስ፥ በማረፊያህም ሀገር ከጥንት ጀምሮ ባዘጋጀኸው በቅድስናህ ማደሪያ አምሳል መሠዊያ እንዲሠራ አዘዝኽ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በቅዱሱ ተራራ ላይ ቤተ መቅደስህን እንድገነባ፥ ድንኳንህን በተከልክበት ከተማ፥ ጥንት ያዘጋጀሃትን የቀደሰች ድንኳን ዓይነት፥ መሠዊያህን እንድሠራ አዘዝከኝ። Ver Capítulo |