Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 9:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ስለዚህ በዚህ ዓለም ያሉ ሰዎች መንገዳቸው ቀናላቸው፥ ደስ የሚያሰኝህንም ነገር ሰዎች ዐወቁ፥ በጥበብም ዳኑ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በዚህ ዓይነት የምድር ነዋሪዎች መንገድ ተቃና፤ ሕዝቦች ደስ የሚያሰኝህን ሁሉ ተማሩ፤ በጥበብም ዳኑ። Ver Capítulo |