Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 9:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 “የእግዚአብሔርን ምክር የሚያውቅ ሰው ማን ነው? እግዚአብሔር የሚወድደውንስ ዐስቦ የሚያውቅ ማን ነው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የእግዚአብሔርን ሐሳብ ሊያውቅ የሚችል ሰው ማን ነው? የጌታንስ ፈቃድ በውል የሚገነዘብ ማን ነው? Ver Capítulo |