Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 9:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሥራዬ ሁሉ የተወደደ ይሁን፤ ወገኖችህንም በእውነት ልግዛ፤ ለአባቶች ዙፋኖችም የተዘጋጀሁ ልሁን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ያኔ የማደርገው ሁሉ ተቀባይነትን ያገኛል፤ ሕዝብህን በትክክል እመራለሁ፤ ለአባቴ ዙፋንም የተገባሁ እሆናለሁ። Ver Capítulo |