Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa

መጽሐፈ ጥበብ 8:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ብዙ ዕው​ቀ​ት​ንና ደግ​ነ​ትን ያወቀ ሰው ቢኖር በእ​ርሷ ነው፤ የቀ​ደ​መ​ው​ንና የሚ​መ​ጣ​ው​ንም ሥራ ያወቀ ሰው ቢኖር በእ​ርሷ ነው፤ የነ​ገር መል​ስ​ንና ፈጥኖ መተ​ር​ጐ​ምን ቢያ​ው​ቅም በእ​ርሷ ነው፤ ተአ​ም​ራ​ት​ንና ድን​ቆ​ችን፥ የጊ​ዜ​ያ​ት​ንና የዓ​መ​ታ​ት​ንም መለ​ዋ​ወጥ አስ​ቀ​ድሞ ቢያ​ውቅ በእ​ር​ስዋ ነው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ሰፊ ተሞክሮ ለማግኘት የጓጓም ካለ፥ ያለፈውን ታውቃለች፥ መጪውንም ትተነቢያለች፤ ምሳሌዎችን የምትተረጉም፥ እንቆቅልሾችን የምትፈታ ነች፤ ምልክቱንና ድንቅ ነገሮችን፥ የዓመታትና የዘመናትንም አመጣጥ ታውቃለች።

Ver Capítulo Cópia de




መጽሐፈ ጥበብ 8:8
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios