Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 8:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እርሷም ባለችበት ዘንድ ብልጽግና አለ፤ በዚህ ዓለም ገንዘብ ላደረጓት ሰዎች ከሁሉ ትመረጣለች፤ ሁሉን የምታደርግ ጥበብን የሚበልጣት ምንድን ነው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በዚህኛው ሕይወት ሃብትን ማግኘት ካስፈለገ፥ የሁሉም ነገር ፈጣሪ ከሆነችው ጥበብ የበለጠ ሃብታም ከወዴት ይገኛል Ver Capítulo |