Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 8:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ይህንም በራሴ ሳስብ ኖርሁ፤ ከኀጢአትም መንጻት እንደማይቻለኝ ዐውቄ በልቡናዬ በእርስዋ እተጋለሁ፤ የጥበብ ዝምድናዋ ሕያውነት ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ይህን ሁሉ አሰላስልሁ፤ ሕያውነት ከጥበብ ጋር በዝምድና መኖሯን፤ Ver Capítulo |