Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 8:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከእርሷ ጋር መኖር መራራነት የለበትምና፥ ከደስታና ከሐሤትም በቀር ድካምና ኀዘን አይቀርብምና ወደ ቤቴ በገባሁ ጊዜ በእርሷ ዐርፋለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ወደ ቤቴ ስመለስ የምዝናናው ከእርሷ ጋር ነው፤ እርሷ ባለችበት ምሬት የለምና። ሕየወትን ከእርሷ ጋር ሲመሩ ሥቃይ የለም፥ ተድላና ደስታ ብቻ እንጂ። Ver Capítulo |