Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 8:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የሚያስደነግጡ የምድር መኳንንትም ሰምተው ይፈሩኝ ነበር፤ በሸንጎ ደግ ሆኜ፥ በጠብም ጊዜ ብርቱ ሆኜ እታይ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ስሜን በሰሙ ጊዜ ጨካኝ አምባገነኖች ይንቀጠቀጣሉ፤ ጀግንነቴንና ደግነቴን ለሕዝቡ አሳያለሁ። Ver Capítulo |