Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 8:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በእርስዋም ምክንያት አለመሞትን አገኘሁ፤ ከእኔም በኋላ ለሚመጡ ሰዎች ለዘለዓለም መታሰቢያን ተውሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በእርሷ አማካኝነት ሕያውነትን አገኛለሁ፤ ለተተኪዎቼም ዘላለማዊ መታሰቢያን እተዋለሁ። Ver Capítulo |