Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 8:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዝም ስልም ታግሠው ይጠብቁኝ ነበር፤ ስናገርም ያዳምጡኝ ነበር፤ መናገርም ባበዛ አፋቸውን በእጃቸው ይይዙ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በዝምታዎቼ ወቅት ይጠባበቃሉ፤ ስናገር በጥሞና ያዳምጣሉ፤ ረዘም ላለ ጊዜ ከተናገርሁ፥ እጆቻቸውን በከንፈሮቻቸው ላይ የደርጋሉ። Ver Capítulo |