Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 7:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 አንዲት ስትሆን ሁሉን ማድረግ ትችላለች፤ ራስዋም እየኖረች ሁሉን ታድሳለች፥ በየትውልዱም በጻድቃን ሰውነት ትተላለፋለች፤ የእግዚአብሔርም ወዳጆችና ነቢያቱ ታደርጋቸዋለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ምንም እንኳ ብቸኛ ብትሆንም፥ ሁሉንም ማድረግ የምትችል ናት፤ ራሷ ሳትለወጥ ዓለምን ታድሳለች፤ ከትውልድ ወደ ትውልድም በተቀደሱ ነፍሶች ውስጥ በማለፍ የእግዚአብሔር ወዳጆች ነቢያትም ታደርጋቸዋለች። Ver Capítulo |