Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 7:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የቀዳማዊ ብርሃን ነጸብራቅ ናትና፥ የማትጨልም የእግዚአብሔር የሥራው መስታዋትም ናትና፥ የቸርነቱም አርኣያ ናትና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የዘላለማዊ ብርሃን ነጸብራቅ፤ የእግዚአብሔር ሥራ መስተዋት፤ የደግነቱም ምስል ናትና። Ver Capítulo |