Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 7:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሥራው ሁሉ አስገኝ እርሱ ጥበብን አስተምሮኛልና የተገለጸውንና የተሰወረውን ሁሉ ዐወቅሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ድብቁን ሆነ የሚታየው፤ ሁሉንም አሁን አውቄዋለሁ፤ የሁሉም ነገር ፈጣሪ የሆነች ጥበብ አስተምራኛለችና። Ver Capítulo |