Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 7:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የእንስሳንም ጠባይ፥ የአራዊትንም ቍጣ፥ የነፋሳትንም ኀይል፥ የሰውንም አሳብ፥ ዛፎችንም ለይቶ ማወቅ፥ የሥሮችንም ተግባር ኀይል አውቅ ዘንድ ሰጠኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የእንስሳትን ተፈጥሮና የአራዊትን ደመ ነፍስ፥ የመንፈሶችን ኃይልና የሰዎችን አእምሮአዊ አሠራር፥ የተክል ዓይነቶችንና የሥሮችን ፈዋሽ ባሕርይ፥ የገለጸልኝ እርሱ ነው። Ver Capítulo |