Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 7:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እኛ ሁላችን በእጁ ነንና፤ ነገራችንም ሁሉ ሥራችንንም ማወቅና መረዳት በእጁ ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እኛ በእርሱ እጅ ነን፤ በእርግጥም እኛም አባባሎቻችንም፥ ረቂቁም ይሁን ተግባራዊው ዕውቀት ጭምር ሁሉም የእርሱ ነው። Ver Capítulo |